ከቁልቢ ንግስ ሲመለሱ በኦነግ ሸኔ ተገድለው አስክሬናቸው ተቃጥሏል
መነሻቸውን ከአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ያደረጉ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ገዳም የንግሰ በዓል ጉዞ በማድረግ አክብረው ሲመለሱ መተሐራ አከባቢ በሚንቀሳቀሱት እራሳቸውን ኦነግ ሸኔ ብለው በሚጠሩ ታጣቂዎች ተተኩሶባቸው ተገድለው አስክሬናቸው በተገደሉበት እንዲቃጠል የተደረጉ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን እነዚህ ሲሆኑ ከእነርሱም ጋር አብረው የተጓዙ 13 ኦርቶዶክሳውያን ታግተው እስከአሁን ያሉበት አይታወቁም።
እንግዲህ ኦርቶዶክሳዊ ስትሆን ሞተህ እንኳን አስክሬንህን አቃጥለው እልሃቸውን ይወጡበታል።
© Kune Demelash kassaye -Arba Minch
