ከ 1 ሰአት በፊት

አውሮፓውያኑ አዲሱን 2024ን በርችት፣ በሙዚቃ ድግስ እና በጸሎት ተቀብለዋል።

የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ምስሎች አነሆ።

ኒው ዮርክ፤ ታይምስ ስኩዌር
የምስሉ መግለጫ,ኒው ዮርክ፤ ታይምስ ስኩዌር
ኒው ዮርክ ታይምስ ስኩዌር የነበረ ትዕይነት
የምስሉ መግለጫ,ኒው ዮርክ ታይምስ ስኩዌር የነበረ ትዕይነት
ርችት የሪዮ ዲጄኔሮ ሰማይን አድምቆታል
የምስሉ መግለጫ,ርችት የሪዮ ዲጄኔሮ ሰማይን አድምቆታል
ለንደን ከተማ ላይ የነበረው ርችት
የምስሉ መግለጫ,ለንደን ከተማ ላይ የነበረው ርችት
በኖርዌይ ጥንዶች አዲስ ዓመትን በከፍታ ቦታ ላይ ሆነው ሲቀበሉ
የምስሉ መግለጫ,በኖርዌይ ጥንዶች አዲስ ዓመትን በከፍታ ቦታ ላይ ሆነው ሲቀበሉ
በሌጎስ ናይጄሪያ በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሰዎች ሲዝናኑ
የምስሉ መግለጫ,በሌጎስ ናይጄሪያ በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሰዎች ሲዝናኑ
በኬንያዋ ኪቤራ ተብላ የምትጠራው የድሆች መንደር ነዋሪዎች አዲስ ዓመትን በጸሎት እና በልምጃ ተቀብለዋል።
የምስሉ መግለጫ,በኬንያዋ ኪቤራ ተብላ የምትጠራው የድሆች መንደር ነዋሪዎች አዲስ ዓመትን በጸሎት እና በልምጃ ተቀብለዋል።
በሪዮ ዲ ጄኔሮ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በኮፓካባና የውሃ ዳርቻ ለአዲስ ዓመት በዓል ተሰባስቧል
የምስሉ መግለጫ,በሪዮ ዲ ጄኔሮ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በኮፓካባና የውሃ ዳርቻ ለአዲስ ዓመት በዓል ተሰባስቧል
በታይላንድ የቡድሃ መነኮሳት የአዲሱ ዓመት መግባትን በማስመልከት ሃይማኖታዊ ስርዓት ሲፈጽሙ
የምስሉ መግለጫ,በታይላንድ የቡድሃ መነኮሳት የአዲሱ ዓመት መግባትን በማስመልከት ሃይማኖታዊ ስርዓት ሲፈጽሙ
ጃካርታ ኢንዶኔዢያ
የምስሉ መግለጫ,ጃካርታ ኢንዶኔዢያ
 ሲድኒ አውስትራሊያ
የምስሉ መግለጫ,ሲድኒ አውስትራሊያ። ከሃርበር ብሪጅ እና ኦፔራ ሃውስ የተተኮሰው 8.5 ቶን የሚመዝነው ርችት የሲድኒን ሰማይ አድምቆ ታይቷል።