Getachew Shiferaw
News Feed postsእውነተኛውና መራራው ዜና ይህኛው ነው! ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት!በወደብ ዜና ሸፍነው ነገ አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሌላ ርቀት ሊሄዱ ነው። ከ70 አመት በላይ የኖረው ወንጀለኛ መቅጫን እናሻሽላለን ብለው ረቀቂ ከአመጡ የተወሰኑ አመታት አልፈዋል። ከትህነግ/ህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት ሊያፀድቁ ነበር። ተቃውሞ ገጠማቸው። አሁን አማራውን በጦርነት አባክነው አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ ለማድረግ ነገ ሊያፀድቁት ነው።የወንጀለኛ መቅጫውን የሚያሻሽሉት አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች መዳኘት ስልጣን አላቸው የሚለውን አስገብተው ነው። በሕግ ደረጃ ካስቀመጡት ባሻገር ከአሁን በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ የሚያፍኑትን ንፁህ ቡራዩ ወስደው ፍርድ ቤት አያቀርቡም። አዲስ አበባ ልደታ ፍርድ ቤት አይወስዱህም። የኦሮሚያ ፍርድ ቤት ወስደው የፈለጉትን ይፈርዳሉ።ይህን ረቀቂ የተቃወመ የፓርላማ አባል በደረሰበት ጫና ተሰድዷል።ነገ ረቂቁን ይቃወማሉ የተባሉ የፓርላማ አባላትን በተናጠል አግኝተው አስፈርተዋል። ደህንነት ሲያዋክባቸው ከርሟል። ረቂቁ እንዳይፀድቅ ከተቃወማችሁ ትታሰራላችሁ ተብለዋል።ዛሬ የሶማሊ ላንድ ወደብ የኢትዮጵያ ነው ብለው የሀሰት አጀንዳ አምጥተው ነገ ጨጠዋት በፓርላማ አዲስ አበባን የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሕግ ሊያቀድቁ ነው። መራራው ዜና ይህኛው ነው!
እውነተኛውና መራራው ዜና ይህኛው ነው! ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት!በወደብ ዜና ሸፍነው ነገ አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሌላ ርቀት ሊሄዱ ነው። ከ70 አመት በላይ የኖረው ወንጀለኛ መቅጫን እናሻሽላለን ብለው ረቀቂ ከአመጡ የተወሰኑ አመታት አልፈዋል። ከትህነግ/ህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት ሊያፀድቁ ነበር። ተቃውሞ ገጠማቸው። አሁን አማራውን በጦርነት አባክነው አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ ለማድረግ ነገ ሊያፀድቁት ነው።የወንጀለኛ መቅጫውን የሚያሻሽሉት አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች መዳኘት ስልጣን አላቸው የሚለውን አስገብተው ነው። በሕግ ደረጃ ካስቀመጡት ባሻገር ከአሁን በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ የሚያፍኑትን ንፁህ ቡራዩ ወስደው ፍርድ ቤት አያቀርቡም። አዲስ አበባ ልደታ ፍርድ ቤት አይወስዱህም። የኦሮሚያ ፍርድ ቤት ወስደው የፈለጉትን ይፈርዳሉ።ይህን ረቀቂ የተቃወመ የፓርላማ አባል በደረሰበት ጫና ተሰድዷል።ነገ ረቂቁን ይቃወማሉ የተባሉ የፓርላማ አባላትን በተናጠል አግኝተው አስፈርተዋል። ደህንነት ሲያዋክባቸው ከርሟል። ረቂቁ እንዳይፀድቅ ከተቃወማችሁ ትታሰራላችሁ ተብለዋል።ዛሬ የሶማሊ ላንድ ወደብ የኢትዮጵያ ነው ብለው የሀሰት አጀንዳ አምጥተው ነገ ጨጠዋት በፓርላማ አዲስ አበባን የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሕግ ሊያቀድቁ ነው። መራራው ዜና ይህኛው ነው!