የዩክሬን ዋነኛ ደጋፊ አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ምዕራባውያን ሀገሮች ለዩክሬን ወታደራዊ እርዳታ የመስጠት ፍላጎታቸው ተዳክሟል።በዩክሬን ጦርነት የተሳለቸው የምዕራቡ ዓለም ህዝብ ፖለቲከኞች ጦርነቱን በጠረጴዛ ዙርያ በሚካሄድ ድርድር ለማብቃት እንዲያስቡ ግፊት እያደረጉ ነው። አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ድርድር እንዳይካሄድ ጦርነቱም እንዳይቆም ይፈልጋሉ።…