በዘመናት ቅብብል ዛሬ ላይ ከደረሱ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ መጠጦች አንዱ ጠጅ ነው። ልዩ የአመራረት ጥበብ እና ግብዓትን የሚጠይቀው ባህላዊ መጠጥ ባህር ተሻግሮ ለትውልደ-ኢትዮጵያኑ እንዲቀርብ ፣ በምዕራባዊያን ዘንድ እንዲለመድ ያለመ አንድ ድርጅት ፣ ከሰሞኑ በሰሜን አሜሪካ የመጀመሪያ መሆኑ የተነገረለት የማር ጠጅ መቅመሻ እልፍኝ ” ጠጅ ቤት” ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል ። ጠጅ ቤቱን ከ…