ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ሥምምነት የተፈራረመው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች ሹመት እንደሚሰጣቸው ሊቀመንበሩ ተናገሩ። በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ እና ጻግብጂ ወረዳዎች ነፍጥ አንስቶ ከመንግሥት ሲዋጋ የቆየው ንቅናቄ ከክልሉ መንግሥት የተፈራረመውን ሥምምነት ትላንት በሰቆጣ ከተማ ለሕዝብ ይፋ አድርጓል።…