January 3, 2024 

የሶማሊያ የፌደራል መንግስት የኢጋድ ስራ አስፈፃሚ ወርቅነህ  ገበየሁ በቅርቡ ያወጣውን መግለጫ ለኢትዮጵያ መንግስት ያደላ ነው በማለት በጽኑ ይቃወማል። ስራ አስፈፃሚው ወርቅነህ ገበየሁ በአስቸኳይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ መግለጫውን እንዲያነሳ እና ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።