January 4, 2024 – DW Amharic 

የእስረኞችን አያያዝ ለማየት ፍቃድ ተከለከልኩ ሲል ቅሬታ ያሰማው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ ሁኔታው አሳስቦኛልም ብሏል። በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች በሕግ ከለላ ስር የሚገኙ እስረኞችን በተለይ የስብዓዊ መብት አያያዝን ለማየት ጥረት እያደርገ ቢሆንም ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን ለጉብኘት ጥያቂ ምላሸ ባለማግኘቴ እንቅፋት ገጥሞኛል ብሏል ኢሰመጉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ