January 4, 2024 – DW Amharic 

የአውሮጳ ህብረት የውጭ ግንኑነት ቢሮ ትናንት በዚሁ ስምምነት ላይ ባወጣው መገለጫም፤ የሚደረጉ ስምምነቶች የሶማሊያን ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት፣ የአፍሪቃ ህብረትን ቻርተርና የመንግስታቱ ድርጅትን መርኆች ከግምት ውስጥ ያስገቡ መሆን አለባቸው ብሏል። እነዚህ መርሆችና ድንጋጌዎች ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት ቁልፍ መሆናቸውንም አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ