አዲስ ፓስፖርት ለማግኘትም ይሁን ነባር ለማደስ ሕዝብን ከከፍተኛ እንግልት እና ምሬት ሊያወጣ እንዳልቻለ በተገልጋዮቹ ክፉኛ የሚነቀፈው የኢምግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ምንም እንኳን በብልሹ አሠራር ተዘፈቁ ያላቸውን ሠራተኞች እና ደላሎችን መያዙን ቢገልጽም ችግሩ አሁንም ቀጥሏል።…