January 5, 2024 – DW Amharic 

ቅሬታ አቅራቢ ተመራቂዎች እንደሚሉት በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ ወደ ዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል ፡፡ ወደ ተዛወሩበት ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ በቀድሞው ዩኒቨርሲቲ የተማሩበት ውጤት አብሮ መዛወሩንና ነጥባቸው ተዳምሮ ባለፈው የሐምሌ ወር መመረቃቸውን ገልጸዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ