January 8, 2024 – EthiopianReporter.com 

በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ

በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ በ120 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ ድርቅ ባስከተለው የረሃብ አደጋ፣ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 91 መድረሱን ወረዳው አስታወቀ፡፡ በወረዳው ባሉ 13 ቀበሌዎች ድርቁ ያስከተለውን የመኸር ምርት ውድመትንና የተጎጂዎችን ቁጥር ከፌዴራልና…