January 12, 2024 

ጥብቅ የጥንቃቄ መልእክት በአዲስ አበባና አካባቢው የፀጥታ ተቋማት ውስጥ ለምትሰሩ አማራዎች

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በግል የፀጥታ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የአማራ ተወላጆችን ሙሉ መረጃ እንዲላክለት አዲስ ትእዛዝ አውጥቷል::

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በግል የጥበቃ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የአማራ ተወላጆችን ስም ዝርዝርና ሌሎች መረጃዎች እንዲላክለት ኦነጋዊው የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ጠይቋል:: የአማራ ተወላጆቹ ከዚህ ቀደም በፖሊስ፣ ልዮ ሀይል፣ መከላከያ ወይም አድማ ብተና ውስጥ የወታደራዊ ልምድ እንዳላቸውና እንደሌላቸው ጭምር እንዲገለፅ መረጃ ጠይቋል::

ፀረ አማራውና ጨፍጫፊው ኦነግ ብልግናም ይህን እያደረገ ያለበት ምክንያት የማይቀረው የአማራ ህዝባዊ አብዮት አዲስ አበባ ሲገባ እነኝህ ግለሰቦች በአዲስ አበባ አብዮቱን ያስተባብሩታል በሚል ፍራቻ እንደሆነ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል:: በዚህ ፍራቻ ከመከላከያ፣ ከልዮ ሀይል፣ ከፖሊስና ከአድማ ብተና ጭምር ተባረው ወይም ከድተው አሁን በግል የጥበቃ ትቋማት ውስጥ የሚሰሩ አማራዎችን ለማፈንና ለመረሸን አገዛዙ አስቧል::

እነኝህን መስፈርቶች የምታሟሉ አሁን በግል የጥበቃ ተቋማት የምትሰሩና ከዚህ ቀደም የተለያዮ የመንግስት የፀጥታ ዘርፎች ውስጥ የነበራችሁ የአማራ ተወላጆች በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ያለው አገዛዝ እንድትታፈኑና እንድትረሸኑ ስላቀደ ቅድመ ጥንቃቄ አድርጉ!!

ድል ለአማራ ህዝብ