ጦርነት ይቁም በማለቱ ወደ እስር የተወረወረው የ መጋቢ ብሉይ አብረሀም ሀይማኖት ባላቤት

ያካፈለችው የሁለቱ ውይይት፡፡ This is a transcript of conversation between

Megabi Blue Abhrham Haimanot who has been imprisoned for

organizing an anti war protest in Addis Abeba and his wife Hana

Zenebe. We urge the government to release him without condition.

May be an image of 2 people and people smiling

Socepp Can

ጦርነት ይቁም በማለቱ ወደ እስር የተወረወረው የ መጋቢ ብሉይ አብረሀም ሀይማኖት ባላቤት

ያካፈለችው የሁለቱ ውይይት፡፡

This is a transcript of conversation between

Megabi Blue Abhrham Haimanot who has been imprisoned for

organizing an anti war protest in Addis Abeba and his wife Hana

Zenebe. We urge the government to release him without condition.

May be an image of 2 people and people smiling

Hana Zenebe

ntSsodroeph29462c382h6gm760m52i45i2552h1326uh693h145l710hcu9  

· እኔ ፦ አባት ለምን ከኢትዮጵያ አንወጣም ወደፈለግነው ብንሄድ እንችላለን የተሻለና የተመቻቸ

ኑሮ ይገባናል ለልጆቻችንም የተሻለ ህይወት እንሰጣቸዋለን

እርሱ ፦ ለልጆቼ ከኢትዮጵያ የተሻለ ቦታ የለም ልጆቼ ኃይማኖት ኖሯቸው በምግባር

እንዲያድጉ ነው የምፈልገው ፆታቸውን እንኳን ቤተሰብ መወሰን አይችልም እየተባለ ትውልድ

ለሰይጣን ወደሚሰዋበት ምድር አላግዛቸውም ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አይምሯቸውንና

አካላቸውን ከሀጥያት ጠብቄ ላሳድጋቸው ግዴታ አለብኝ!

እኔ ፦ እንፀልይላችዋለን ቤተክርስቲያን እንወስዳቸዋለን እኛን እያዩ እኮ ነው የሚያድጉት

እርሱ ፦ እንደዚህ አቅልለሽ የምትናገሪው ነገር እንደምታስቢው ቀላል አይደለም ደሞ

ኢትዮጵያ ከየትኛውም ሀገር አንሳ አይደለም በአንባገነንና ባንዳ መሪዎች ስለተመራች እንጂ

ተፈጥሮዋን ብቻ ተጠቅማ ኃያል መሆን ትችለች።

እኔ ፦ እውነት ነው ግን የነበረውን አሰራር መቀየር ከባድ ነው

እርሱ ፦ እኔ ለትውልድ የሚሆን ስራ ሰርቼ ማለፍ ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ለኔ የሰጠኝ

አደራ ነው ታግለን ችግሩን ካላስወገድንና ስደትን ከመረጥን ትውልዳቸን ሁሉ በሰው ሀገር

መጤ ሆኖ ሀገሩንም ሳያውቃት ይኖራል እቺን የተቀደሰች ምድር ለአውሬዎች ሰጥቶ በሰው

ሀገር በናፍቆት መኖር የሚያሰደስት ህይወት አይደለም ለኔ

እኔ ፦ እሺ።

እርሱ ፦አንቺ ፀልይልኝ ብቻ እንደምትኮሪብኝ አምናለሁ