አንድ የሱማሊያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እንደሆኑ ዘጋርድያን የጠቀሳቸው ባለስልታን እንዳሉት ፕሬዝዳንታችን አብይ አሕመድን ሳዑድ አረቢያ አግኝቶት ከሱማሌላንድ ጋር የባሕር በር ስምምነት ልታደርግ ነው ብሎ ሲጠይቀው ውሸት ነው ብሎ ክዶታል። ዘ ጋርድያን እንደፃፈው The adviser said the port deal “caught Somalia by surprise”. He claimed Abiy had denied intending to seek sea access through Somaliland when questioned by Mohamud at a summit in Saudi Arabia in November. ሲል አስፍሮታል ።
ዝርዝሩን ከታችኛው ሊንክ ያገኙታል
