January 15, 2024 – EthiopianReporter.com
ኢጋድ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወቅቱ ሊቀመንበር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በተፈጠረው ውዝግብና በወቅታዊ የሱዳን ቀውስ ላይ ለመወያየት ልዩ ስብሰባ ጠሩ። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከኡጋንዳው…