ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የሚደረገዉ የታጣቂዎች ውጊያና ግጭት እየከፋ መምጣቱን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ። የኦሮሚያና የአማራ ክልሎችን የሚያዋስነዉ የደራ ወረዳ ለተከታታይ ዓመታት በታጣቂዎች መካከል ግጭት ይደረግበታል። ግጭቱ ትናንትም አገርሽቶ ሰዎች መገደልና መቁሰላቸዉን ነዋሪዎቹ አስታውቀዋል።…