January 24, 2024 – DW Amharic 

ህዝብ በገፍ አደባባይ ወጥቶ መቃወም የጀመረው«ኮሬክቲቭ» የተባለው በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ የተሰማራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለፈው ኅዳር ፖስትዳም በተባለው ከተማ ተቃዋሚው አማራጭ ለጀርመን የተባለው ፓርቲ ከሌሎች ቀኝ ጽንፈኞች ጋር የውጭ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች እንዴት ከጀርመን እንደሚያባርሩ በድብቅ የተነጋገሩበትን እቅድ ካጋለጠ በኋላ ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ