በትግራይ የወጣቶች ሥራ አጥነት እና ሕገ-ወጥ ስደት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በመጀመርያ ዙር በትግራይ ለሚገኙ 2 ሺህ ወጣቶች የስልጠናና ፋይናንስ ድጋፍ ማድረግ መጀመሩ፥ ከዚህ ውጭም የተለያዩ ፕሮጀክት እየተገበረ እንደሚገኝ አስታውቋል።…