January 24, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ውስጥ ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ቢኖርም ዘላቂ ሰላምን ፣ ተስማምቶ መኖርን እና አብሮነትን ለማጠናከር እና በሰላም ግንባታ ላይ ለመሥራት መቋቋሙን ስርየት ለሁሉም የተባለ ሲቪክ ድርጅት ገለፀ። ሲቪክ ድርጅቱ በማህበረሰብ ውይይት ፣ በትምህርት እና በምርምር ነፃ እና ገለልተኛ ሆኖ ለማገዝ እንደሚንቀሳቀስ ገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ