የጀርመን ፓርላማ ያልተሳካላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎችን በቀላሉ እና በፍጥነት ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ያለመ ረቂቅ ህግ ያለፈው አርብ አጽድቋል። አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የረድዔት ድርጅቶች ግን ድንጋጌዎቹን ተቃውመው ተችተዋል።…