ዩክሬንና የፍልስጤም ጉዳይ የአዉሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮጳውኑን 2024 አዲስ ዓመት ስራቸውን አሀዱ ብለው የጀመሩባቸው አጀንዳዎች ሆነዋል። ሚኒስትሮቹ ዩክሬንና ሩሲያን ጦርነትና የእስራኤልና ህማስ ጦርነቶችን ትኩረት ሰተው ተወይይተውባቸዋል።…