
ሶስቱ የ ኦሮሙማ Oromummaaa ማዋለጃ እስትራተጂዎች (ከዶክተር አሰፋ ጃለታ የተወሰደ)
ኢትዮጰያዊነትን Ethiopianism በሁሉም መልኩ መዋጋት ማዳከም, ማስወገድ
የኢትዮጰያዊነት ዋና ተሸካሚ ሆና የቆየችውን የኢትዮጰያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የእስልምና ሀይማኖትን ማዳከም (riጀክት ማድረግ ) ፣
የኢትዪጰያን እና ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳዩ መልክቶችን፣ አርማዎችን ባንዲራ የታወቁ ሰዎችን ማጥላላት፣ ጎልተው እንዳይታዩ ማድረግ፣ ወዘተ።
ኦሮሙማ የሚያድገውም ሀገር ምስረታውም እውን የሚሆነውም ይህ ሲሆን ብቻ ነው
References:
1) The Selected Works of Asafa Jalata፣ January 2007, Oromummaa
2) Promoting and Developing Oromummaa, by Asafa Jalata, Ph.D. ajalata@utk.edu. The Journal of Pan African Studies, vol.6, no.8, March 2014