January 25, 2024 – DW Amharic

በቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ