January 28, 2024 – DW Amharic 

ከምዕራብ ወለጋ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ የወደሙ ቤቶችን መልሶ መገንባቱን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ከጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የተፈናቀሉ ዜጎችን በመጀመሪያ ዙር ለመመለስ 60 ያህል የወደሙ ቤቶች መጠገናቸው ተገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ