January 28, 2024 – DW Amharic 

ጅማ ዞን ጎማ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው እና በቡና መገኛነት የተያዘው “ከታ ሙዱገጋ (ጮጬ)” የሚባል ስፍራ እንዲለማ እና የቱሪስት መስዕብ ብሎም የምርምር ማዕከል እንዲሆን ተብሎ እንቅስቃሴው ቢጀመርም ቦታው አለመልማቱ በአከባቢው ማህበረሰብ ቅሬታ ያስነሳል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ