
“ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል መጽሐፋቸውን ይዘው እንዳይወጡ ተከልክለዋል።
ትናንት ማታ በ19/05/2016 ዓ.ም ወደ አሜሪካ ለሕክምና ለመሄድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በአየር መንገዱ ያሉ የደኅንነት አካላት ከቤተክህነት በደብዳቤ ተፈቅዶላቸው የያዙትን 837 መጽሐፍ ቀምተው ወስደውታል።
ችግሩ ምንድን ነው ብለው ሲጠይቁም የታዘዝነው ከላይ ነው የሚል መልስ ተሰጥቷቸዋል።” ~ ዮሐንስ ተመስገን