ፍርድ ቤቱ ያሳለፈዉን ጊዚያዊ ብይን እስራኤል ገቢር ማድረግ አለማድረጓን ባንድ ወር ጊዜ ዉስጥ እንድታረጋግጥ አዝዟልም።ይሁንና ደቡብ አፍሪቃ በጠየቀችዉ መሠረት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የከፈተችዉ ድብደባ ሙሉ በሙሉ እንዲያቆም አላዘዘም።እንደገና ደክተር አደም።…