January 30, 2024 – DW Amharic 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ( FAO ) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ረገድ ላሳዩት አመራር እና በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል በጀመሩት ጥረት በሚል ጣልያን ውስጥ ትናንት እሁድ ሽልማት ተበረከተላቸው። በዚህ ላይ የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምን ይላሉ?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ