January 30, 2024 – DW Amharic 

በትግራይ ክልል የተከሰተውን ረሃብ ተከትሎ በተለይ ህፃናት ለከፋ ችግር ተጋልጠው እንደሚገኙ ተገለፀ። በክልሉ በረሃብ በተጠቁ አካባቢዎች የምግብ እጥረት ችግር ገጥሞአቸው ወደ ሆስፒታል የሚገቡ ህፃናት መጠን በሶስት እጥፍ ማደጉም ተነግሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ