የጣሊያን መንግሥት ለአፍሪቃ ባዘጋጀው የልማት እቅድ ላይ የተወያየ ጉባኤ ዛሬ ሮም ውስጥ ከአፍሪቃ ሀገራት መሪዎች ጋር ተካሄደ ። የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ከተወሰኑ የአፍሪካ መሪዎች ጋር በተለይም ከአፍሪካ ቀንድ መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።…