January 30, 2024 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ መንግሥትና መንግስት ‘ሸኔ’ በሚል ስም በሽብርተኝነነት በፈረጀው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) ባለው ታጣቂ ቡድን መካከል ተጀምሮ ያለ ስምምነት የተቋጨውን የሰላም ንግግር ለመቀጠል መንግሥት ዝግጁ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ