January 31, 2024 – DW Amharic 

መጪውን ምርጫ ካሸነፉ ለአውሮጳ ሀገራት የኔቶ አባላት ወታደራዊ ድጋፍ ይሰጡ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ «እኛን በተገቢው መንገድ የሚይዙን ከሆነ ነው የምንደግፋቸው»ማለታቸው ተሰምቷል። ኔቶንና የኔቶ አባል የአውሮጳ ሀገራትን በሚመለከት ለተጠየቁትም «ኔቶ ሀገራችንን ተጠቅሞባታል።የአውሮጳ ሀገራትም ተጠቅመውባታል » ሲሉ መልስ ሰጥተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ