January 31, 2024 – DW Amharic 

የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ከታጠቁ ኃይሎች ጋር ለድርድርና ለውይይት በሩ ክፍት መሆኑን አስታወቀ። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ መሆኑንም አመልክቷል። በአንፃሩ በምስራቅ ጎጃምና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን ውጊያዎች እንደነበሩ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ