በኢትዮጵያ ውስጥ ቀዳሚ ትልልቅ ግዛቶች በሆኑ ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የተራዘመው ግጭት በአንድም ይሁን በሌላው የሁለቱን ክልሎች ህዝብ ክፉኛ ያማረረ ሆኗል፡፡
ግጭቶቹ ከወራት ወደ ዓመታት እየተሸጋገሩ በሄዱ ቁጥር በነዋሪው ህዝብ ላይ የሚያሳርፉትም አሉታዊ ተጽእኖው በዚያው ልክ እየከፉ ስለመሆናቸው ነው የሚነሳው፡፡…