የአውሮጳ ኅብረት ለዩክሬን ርዳታ እንዲሰጥ ሐንጋሪ ተስማማች። ኅብረቱ ለዩክሬን ሊሰጥ ያቀደውን ርዳታ ሐንጋሪ ባለመፍቀዷ ለሳምንታት አራዝሞት ነበር ። ዛሬ ግን 27 ቱም የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ የ50 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለመስጠት ተስማምተዋል።…