February 2, 2024 – DW Amharic

በሱዳን ጦርነት 8 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል። አሜሪካ “የሱዳንን ሠላም፣ ጸጥታ ወይም መረጋጋት አደጋ ላይ በሚጥሉ ድርጊቶች” በመሳተፍ በወነጀለቻቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች። ጦርነቱ ሱዳን ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ምትዋሰንባቸው ምሥራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመስፋፋት ዝንባሌ አሳይቷል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ