February 2, 2024 – DW Amharic 

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለ41 ቀናት አደረግኩት ካለው ስብሰባ በኃላ ባወጣው መግለጫ በፓርቲው ውስጥ የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን ገልጧል። በተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን መግለጫ ትናንንት ያወጣው ሕወሓት የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት በሙሉእነት እንዲተገበርም ጥሪ አቅርቧል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ