የአፍሪካ ዋንጫ

15 ጥር 2024

በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ።

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ

የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት

ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።