February 3, 2024 – DW Amharic 

በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመመለስ የኦሮሚያና የአማራ ክልል መንግሥታት በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጣ ኮሚቴ በምሥራቅና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ጉብኝት ያደረገ ሲሆን አንዳንድ ተፈናቃዮች አስተማማኝ ሰላም ካለ ወደ አደጉባቸው አካባቢዎች ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ