አማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ ም ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ አፅድቋል፡፡ ምክር ቤቱ የጊዜውን መጠናቀቅ ተከትሎ ትናትን ባደረገው ልዩ ስብሰባ አዋጁ ለሌላ 4 ወራት እንዲራዘም ዉሳኔ አስተላልፏል፡፡…