February 6, 2024 – DW Amharic 

ከፖለቲካዉ ጥበብ፣ ከሴራ-ሸፍጥ፣መጠላለፉ ይልቅ ገዝቶ መሸጥን፣ ሸጦ የማትረፍ፣ የመክበር መንሰሩን ንግድ፣ ድለላ የተካኑበት ዶናልድ ጆን ትራምፕ ዳግም ዋይት ሐዉስ ለመግባት የሚያደርጉት ጥረት-ፉክክር ከሥልጣን ፍላጎት፣ ወይም የፖለቲካ መርሕን ሥራ ላይ ከማዋል ጉጉት በላይ ቁጭት፣ እልሕና ሽንፈትን መበቀል ነዉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ