February 6, 2024 – DW Amharic 

ከአትሌቲክስ ፤ አሜሪካ ቦስተን በተካሄደ የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ለሜቻ ግርማ እና ጉዳፍ ጸጋይ አሸናፊ መሆናቸው፤ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም የደቡብ አፍሪካ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ