February 6, 2024 – DW Amharic 

ከሰሞኑ በለንደን ሮያል አርት አካዳሚ የበርካቶችን ትኩረት የሳበ የኪነጥበብ ሥራ አውደርዕይ ለሕዝብ ይፋ ሆኗል። የባሃማስ ተወላጁ የኪነጥበብ ሰው ታቫሬስ ስትራቻን ለየት ባለ መልኩ ያቀረበው የጥበብ ሥራ በጥቁርና ወርቃማ ቀለም የተቀቡ 12 ሀውልቶችን ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ