February 6, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ የውስጥ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ የሚፈቱበት ሁኔታ አለመመቻቸቱን እንደሚያሳይ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ተናገሩ። የድንጋጌው መራዘም የሕዝቡን ችግር እንደማይቀርፍ ሌሎች ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎችም ይናገራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ