February 7, 2024 – DW Amharic 

በአዲሱ ሕግ ግን የጀርመን ዜግነት ለማግኘት የውጭ ዜጎች የጀርመን ቆይታ ከስምንት ዓመት ወደ 5 ዓመት ዝቅ ብሏል።ጥምር ዜግነትንም ይፈቅዳል።የመኖሪያ ፈቃድ ካለውና አምስት ዓመት ጀርመን ከኖረ የውጭ ዜጋ የተወለደ ህጻን ወዲያውኑ የጀርመን ዜግነት ማግኘት ይችላል። በፍጥነት ከኅብረተሰቡ ጋር የተዋሀዱ የውጭ ዜጎች በ3 ዓመት ዜጋ መሆን ይችላሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ