February 7, 2024 – DW Amharic

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ለሰጡት ምላሽ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ምን አስተያየት አላቸዉ? 350 የምክር ቤቱ አባላት ተገኝተዋል በተባለበት የዛሬው የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ላይ 16 አባላት ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን አብዛኞቹ ጥያቄዎች የኢትዮጵያን ሰላምና ፀጥታ የተመለከቱ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ