February 7, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ በዘላቂነት ለመፍታትና አሉ በተባሉ ችግሮች ዙሪያ የፌደራልና የሁሉም ክልሎች ከፍተኛ ኃላፊዎች ሰሞኑን በአማራ ክልል 15 ያህል ከተሞች ህዝባዊ ውይይት አድርገዋል፡፡ ነዋሪዎች ውይይቱን በአወንታዊ ሲመለከቱት ሌሎች ደግሞ ውይይቶቹ ማዘናጊያና ሲሉ ተችተዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ