February 7, 2024 – DW Amharic 

በቅርቡ የተከሰተው ድርቅ እንዲሁም የሰሜኑ ጦርነት ጥሎት ባለፈው አደጋ ምክንያት 40 በመቶ የክልሉ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብና የውኃ አቅርቦት ፈላጊ እንዲሆን ማድረጉ ተገለፀ። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት እስከ ስድስት መቶ ሺህ ያህሉ የክልሉ ሕዝብ በድርቅ ምክንያት ለችግር መዳረጉን አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ