February 9, 2024 – DW Amharic 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሃድያ ዞን ምሥራቅ ባድዋቾ ወረዳ ለገኖ ቀበሌ ጎጥ 06 የምትባለው መንደር ሳምንቱን የሀዘን ድባብ እንዳጠላባት ነው የሰነበተችው ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የጎጥ 06 መንደር ባለፉት ሦስት ሳምንታት ብቻ የአምስት ህጻናትን ሞት አስተናግዳለች ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ